The Black Lion Is Coming!

The Black Lion Is Coming!

Wednesday, July 2, 2014

Isaias Afewerki,የኢትዮጵያ ቀንደኛው ጠላት የሻቢያው ቁንጮ ይሳያስ አፈወርቂ!

                                      














ኢትዮጵያ እንድትጠፋ፣
ሌት ፤ቀን የምትለፋ ፣
ባንዳ ጎጠኛውን ከበህ አሰለፍህ፣
አክራሪ ጽንፈኛን መሳሪያ አስታጥቀህ፣
ይኽው እያየን ነው፤አጠፋለሁ ስትል  በዜሮ ቀረህ።
ኢትዮጵያን ሊያጠፉ የሚመኙ ሁሉ፣
ሁሉም በተራቸው ገደል ይገባሉ።
ስለዚህ፦ ይሳያስ አፈወርቂ  ጠብቅ ጊዜህን፣
እንደ ሳዳም፣ ጋዳፊና መለስ አፈር እስክትሆን። 

No comments:

Post a Comment