The Black Lion Is Coming!

The Black Lion Is Coming!

Sunday, November 30, 2014

Gebru Asrat, ገብሩ እስራት! ትናንት በወያኔ ስንት እንደ አልገደለ፣ ይቅርታ ጠይቆ አረና ነኝ አለ!

             Image result for the photo of Gebru Asrat
የወያኔው ገዳይ አርና ሚለው፣
አሁንም ትግራይ! ኢትዮጵያም የለው፣
ኢትዮጵያውይ ንቃ በትኩረት እየው
ሕዝብን ለማሞኘት መጽሐፍ እየፃፉ፣
ሁሌም በዘዴ ነው ወገን የሚዘርፉ፣
ስልጣኑ ከእነሱ እንዲቆይ ሚለፉ፣
ኢትዮጵያውይ ታገል ከመድረኩ ይጥፉ።

No comments:

Post a Comment