The Black Lion Is Coming!

The Black Lion Is Coming!

Sunday, December 7, 2014

በዘረፋ የአበጡ የሻቢያ ወያኔ ጀኒራሎች!

Displaying jeneraloch.jpg
ጀኔራሎቹ
ከግራ ወደ ቀኝ ሌ/ጄ ሳሞራ ዮኑስ ጠ//ኤታማዦር ሹም፤ ሌ/ጄ ገብራት አየለ፦የሰሜን እዝ አዛዥ፤ በሰአረ ቦታ የተተኩ
በሙስና ብዙም ስማቸው የማይነሳ፤ ሌ/ጄ ሰአረ መኮነን፦የሰሜን እዝ አዛዥ የነበሩና አሁን ዝቅ ተደርገው በመምሪያ
ሃላፊነት የተቀመጡ፤ሌ/ጄ አብርሃም ወ/ማርያም (በቅፅል ስማቸው አብርሃ ኩዋርተር) የምስራቅ እዝ አዛዥ፤የሱማሌና
የሕረሪ ክልል የበላይ ጠባቂ፤ሌ/ጄ አበባው ታደሰ፦በሽሬ የማከላዊ እዝ አዛዥ የነበሩና የተባረሩ፤ሜ/ጄ ብርሃኑ ጁላ፦
በባህር ዳር የምዕራብ እዝ አዛዥ፤ እንዲሁም ሌ/ጄ ታደሰ ወረደ የመከላከያ ስልጠና መምሪያ ዋና አዛዝ የነበሩ ናቸው።
ከጄ/ል ገብራት በስተቀር፤ ሁሉም በመቶ ሚሊዮን የሚቆጠር ገንዘብና ሀብት በሙስና የአካበቱ ሲሆኑ፤በተለያየ ጊዜ የሚዘርፉትን
ለማጋለጥ ተሞክሯል።
ልጆቻቸውን በአሜሪካ እስከ 29ሽህ ዶላር በተርም እየከፈሉ የሚያስተምሩ እንደ አሉ በሚገባ ይታወቃል።
ሳሞራ ከጄ/ል አብርሃና ወዲ አሸብር ጋር ቦሌ ቴሌ መድሃኒለም ያለው የሸገር ህንፃ ባለቤቶች ናቸው። ሳሞራ፦ ለንደን
ካፌ ፊት ለፊት በ50ሽህ ብር የሚከራይ ቪላ አላቸው። ሙስናው፣ዘረፋው ብዙ ነው!...ስንቱን እንዘርዝረው? የአገሪቱ
የደህንነት አፈና መዋቅር ከሚዘውሩት ዋነኛው ሳሞራ ዮኑስ ናቸው። የሙስናው ቀንደኛ መሪ ናቸው!!!


No comments:

Post a Comment