The Black Lion Is Coming!

The Black Lion Is Coming!

Tuesday, January 6, 2015

Dr.Aregewi Berehe! ዶ/ር አረጋዊ በረሄ የወያኔ የጦር መሪ የነበረው፣ መለሰን በመፍራት ጥሎ የውጣው፤ አሁንም ጎጥ እንጂ ኢትዮጵያም የለው!

Image result for the photo of Dr aregawi Berhe
አረጋዊ በረሄ  የወያኔው ተጠሪ፣
የታንድ መስራች የጠባቡ መሪ። 
በአሁኑ ጊዜ ሽንጎ ወስጥ ያለው፣
ምንጊዜም ትግራይ ነው ኢትዮጵያም የለው።
ለዚህ ሁሉ ጉዳይ ዋና ማስረጃው
ገዳዩን ብስራት አማረን መቀበላቸው
ትግሬነቱ እንጅ ለተሰራው ወንጀል ቅርም አይለው።
ስለዚህ፦ የዋሁ ወገኔ ፍጹም አትጃጃል፣
            እንደ በሬው ሁሉ ከአራጁ እንደ ሚውል፣
            እንደ አትሆን ፈራሁኝ መርምርና አስተውል።

No comments:

Post a Comment