The Black Lion Is Coming!

The Black Lion Is Coming!

Friday, January 9, 2015

Tamrat Layne! ታምራት ላይኔ! የኢትዮጵያን አንድነት ትግል በመክዳት፤ ለጠባብ ትግሬ ያገለገለውና አሁን በጸሎት ወደ ላይ ያንጋጠጠው!

Image result for The photo of Tamrat Layne
ኢሕአፓን የከዳው ታምራቱ ላይኔ፣
የጋራን ናቅ አርጎ በማስቀደም ለእኔ፣
ብሎ አሽከር የሆነው ቅጥረኛው ወያኔ፣
ጣፋጭ በመላሱ የቆየው ከወይኔ፣
አሁን ዼንጤ ሆነ በመፍራት ኩነኔ።
ሀሀሀ! ሀሀሀ!ሀሀሀ!

No comments:

Post a Comment